ተልዕኮ

ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ያዘዛኋችሁንም ሁሉ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው ባለው እምላካዊ ቃል መሰረት ወንጌልን አመቺ በሆነ መንገድ ለሁሉ ለመላው ዓለም መስበክ፡፡

ርእይ

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ሥርዓትና ትውፊት ተጠብቆ በሃይማኖትና በሥነ ምግባር የታነፀ ትውልድ ማፍራት::

ዓላማ

ያላመኑትን በማስተማር ያመኑትን በሃይማኖትና በምግባር በማጽናት የሰው ልጆች የእግዚአብሔርን መንግስት እንዲወርሱ ማብቃት ::