Join us in fellowship and learning
ሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር
ለማህበሩ የሚያስፈልጉን ነገሮች
➤ አልባሳት፣
➤የንፅሕና መጠበቂያ፣
➤የምግብ ጥሬ እቃዎችን ይዘን እንገኝ።
➤ እስካሁን ምንም እየገባ አይደለምና እባካችሁ የበኩላችንን እንድትወጡ እናሳስባለን 🙏🙏
📅 29/ 06 / 2018ዓ.ም
⏰ ከቅዳሴ በኃላ