የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነትን የሚያስተምር እና የሚያጠናክር የሃይማኖት ትምህርት ቤት
በዓመቱ ውስጥ ለወርሃዊ ፕሮግራሞች ቀናቶችን ይመልከቱ.
ሳምንታዊውን የፕሮግራም መርሃ ግብር ይወቁ እና ተሳትፎዎን ያቅዱ።
አቢነ አረጋዊ
ቅድስት ሥላሴ
ቅዱስ ገብርኤል
ቅድስት ሥላሴ
ልደታ ለማርያም
ቅድስት ሥላሴ
ቅዱስ ገብርኤል
ዕርገታ ለማርያም
ቅዱስ ጊዮርጊስ
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ሥርዓትና ትውፊት ተጠብቆ በሃይማኖትና በሥነ ምግባር የታነፀ ትውልድ ማፍራት::
ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ያዘዛኋችሁንም ሁሉ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው ባለው እምላካዊ ቃል መሰረት ወንጌልን አመቺ በሆነ መንገድ ለሁሉ ለመላው ዓለም መስበክ፡፡
ያላመኑትን በማስተማር ያመኑትን በሃይማኖትና በምግባር በማጽናት የሰው ልጆች የእግዚአብሔርን መንግስት እንዲወርሱ ማብቃት ::