Advertisement Image

እንኳን ወደ ዉሉደ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት በደህና መጡ

የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነትን የሚያስተምር እና የሚያጠናክር የሃይማኖት ትምህርት ቤት

አባል ይሁኑ ያግኙን

የሰ/ቤ/ት/ቤታችን አኃዛዊ መረጃዎች

0+
ተማሪዎች
0+
አስተማሪዎች
የወርሃዊ መርሃ ግብር

በዓመቱ ውስጥ ለወርሃዊ ፕሮግራሞች ቀናቶችን ይመልከቱ.

የሳምንቱ መርሃ ግብር

ሳምንታዊውን የፕሮግራም መርሃ ግብር ይወቁ እና ተሳትፎዎን ያቅዱ።

በደብራችን የሚከበሩ ዓመታዊ የንግስ በዓላት

Church

ጥቅምት 14

አቢነ አረጋዊ

ህዳር 7

ቅድስት ሥላሴ

ታህሳስ 19

ቅዱስ ገብርኤል

ጥር 7

ቅድስት ሥላሴ

ግንቦት 1

ልደታ ለማርያም

ሐምሌ 7

ቅድስት ሥላሴ

ሐምሌ 19

ቅዱስ ገብርኤል

ነሐሴ 16

ዕርገታ ለማርያም

ሚያዚያ 23

ቅዱስ ጊዮርጊስ

ርእይ፣ ተልዕኮ እና ዓላማ

ርእይ

የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ሥርዓትና ትውፊት ተጠብቆ በሃይማኖትና በሥነ ምግባር የታነፀ ትውልድ ማፍራት::

ተልዕኮ

ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ያዘዛኋችሁንም ሁሉ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው ባለው እምላካዊ ቃል መሰረት ወንጌልን አመቺ በሆነ መንገድ ለሁሉ ለመላው ዓለም መስበክ፡፡

ዓላማ

ያላመኑትን በማስተማር ያመኑትን በሃይማኖትና በምግባር በማጽናት የሰው ልጆች የእግዚአብሔርን መንግስት እንዲወርሱ ማብቃት ::